ትግራይ ውስጥ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተነገረ

በሰሜናዊ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በሚገኙ በርካታ አካባቢዎች ውስጥ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊትና በአማጺያን መካከል ከባድ ውጊያዎች እየተካሄዱ መሆናቸውን ሪፖርቶች አመለከቱ። እራሱን የትግራይ መከላከያ ኃይል ብሎ የሚጠራው ኃይል በርካታ የክልሉን ከተሞችን መያዙን የገለጸ ሲሆን፣ የአይን እማኞችም ተዋጊዎቹ በአካባቢያቸው ሲንቀሳቀሱ ማየታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት ግን ቡድኑ አገኘሁ ያለውን ድል ሐሰተኛ ዜና ሲል አጣጥሎታል። ባለፈው […]

ትግራይ ውስጥ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተነገረ

Subscribe to my newsletter

Discover more from Nesru Michael

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading

Design a site like this with WordPress.com
Get started